መዝሙር 8:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሦችን፣ በባሕር ውስጥ የሚርመሰመሱትንም ሁሉ አስገዛህለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 በጎችንም ላሞችንም ሁሉ ደግሞም የምድረ በዳውን እንስሶች፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የሰማይ ወፎችንና የባሕር ዓሣዎችን፥ በባሕር ውስጥ ያሉ ፍጥረቶችን ሁሉ አስገዛህለት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 የሰማይንም ወፎች፥ የባሕርንም ዓሦች፥ በባሕር መንገድ የሚሄደውንም ሁሉ። Ver Capítulo |