መዝሙር 78:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 አባቶቻቸው በዐይናቸው እያዩ፣ በግብጽ አገር፣ በጣኔዎስ ምድር ታምራት አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 በግብጽ አገርና በጾዓን አገር በአባቶቻቸው ፊት የሠራውን ተኣምራት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 በግብጽ አገር በጾዓን ሜዳ የቀድሞ አባቶቻቸው እያዩ እግዚአብሔር በፊታቸው ተአምራትን አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 አቤቱ፥ የተገዳደሩህን መገዳደራቸውን፥ ለጎረቤቶቻችን ሰባት እጥፍ በብብታቸው ክፈላቸው። Ver Capítulo |