| መዝሙር 78:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እርሱ የሠራውን ሥራ፣ ያሳያቸውንም ድንቅ ነገር ረሱ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 መልካም ሥራውንና ያሳያቸውን ተኣምራቱን ረሱ፥Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ያሳያቸውን ተአምራት ሁሉ እና ያደረገውን መልካም ነገር ሁሉ ረሱ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የእስረኞች ጩኸት ወደ ፊትህ ይግባ፤ እንደ ክንድህም ታላቅነት የተገደሉትን ሰዎች ልጆች ጠብቃቸው።Ver Capítulo |