መዝሙር 74:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እጅህን ለምን ትሰበስባለህ? ቀኝ እጅህን ለምን በብብትህ ሥር ታቈያለህ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እጅህንም ለምን ትመልሳለህ? ቀኝ እጅህንም ለምን በብብትህ መካከል ታቆያለህ? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ለምን አትቀጣቸውም? ለምንስ ዝም ብለህ ትተዋቸዋለህ? Ver Capítulo |