መዝሙር 73:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ስለዚህ ሕዝቡ ወደ እነርሱ ይነጕዳል፤ ውሃቸውንም በገፍ ይጠጣሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ስለዚህ ሕዝቤም ወደ እነርሱ ይመለሳሉ፥ ከሞላ ውሃቸውም ይጋታሉ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 የእግዚአብሔር ሰዎች እንኳ ሳይቀሩ ወደ እነርሱ ያዘነብላሉ፤ የሚነግሩአቸውንም ሁሉ ይቀበላሉ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 አቤቱ፥ ጠላት እስከ መቼ ይሳደባል? ስምህንስ ጠላት ሁልጊዜ ያስቈጣዋል? Ver Capítulo |