| መዝሙር 68:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 በርግጥ እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ፣ በኀጢአታቸውም የሚጸኑትን ሰዎች ጠጕራም ዐናት ይፈነካክታል።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 አምላካችንስ የሚያድን አምላክ ነው፥ ከሞት ማምለጫውም ከጌታ ነው።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በእርግጥ እግዚአብሔር የጠላቶቹን ራስ ይቀጠቅጣል፤ በጠጒር የተሸፈነ አናታቸውን ይሰባብራል።”Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በመብሌ ውስጥ ሐሞትን ጨመሩ፥ ለጥማቴም ሆምጣጤን አጠጡኝ።Ver Capítulo |