| መዝሙር 68:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 ሸክማችንን በየዕለቱ የሚሸከምልን፣ አዳኝ አምላካችን፣ ጌታ ይባረክ። ሴላVer Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ወደ ላይ ዓረግህ፥ ምርኮን ማረክህ፥ ስጦታንም ከሰዎች ወሰድህ፥ ከዓመፀኞችም ጭምር፥ በዚያም ጌታ ያድር ዘንድ።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 “ሸክማችንን በየቀኑ የሚያቀልልንና እኛን የሚያድን እግዚአብሔር አምላክ የተመሰገነ ይሁን።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 አንተ ስድቤን፥ እፍረቴንም፥ ነውሬንም ታውቃለህ፤ በሚያስጨንቁኝ ሁሉ ፊት።Ver Capítulo |