| መዝሙር 59:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 እንደ ውሻ እያላዘኑ፣ በምሽት ተመልሰው ይመጣሉ፤ በከተማዪቱም ዙሪያ ይራወጣሉ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 አንተም አቤቱ፥ የኃያላን አምላክ፥ የእስራኤል አምላክ፥ አሕዛብን ሁሉ ትጐበኛቸው ዘንድ ተነሥ፥ ክፉ ከዳተኞችን ሁሉ አትማራቸው።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እነርሱ በከተማይቱ ውስጥ እንደ ውሻ እያላዘኑ ሲልከሰከሱ ውለው ወደ ማታ ይመለሳሉ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 እግዚአብሔር በመቅደሱ ተናገረ፤ ደስ ይለኛል፥ ምርኮንም እካፈላለሁ፥ የሸለቆ ቦታዎችን እሰፍራለሁ።Ver Capítulo |