መዝሙር 56:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ሰቈቃዬን መዝግብ፤ እንባዬን በዕቃህ አጠራቅም፤ ሁሉስ በመዝገብህ የተያዘ አይደለምን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 መቼም አታድናቸውም! አቤቱ አሕዛብን በቁጣ ጣላቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 የመንከራተት ቀኖቼን ቈጥረሃል፤ እንባዎቼንም በጠርሙስ ውስጥ አስቀምጠሃል፤ እያንዳንዳቸውንም መዝግበሃል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ክብሬ ይነሣ፥ በበገናና በመሰንቆ ይነሣ፤ እኔም ማልጄ እነሣለሁ። Ver Capítulo |