Biblia Todo Logo
La Biblia Online

- Anuncios -




መዝሙር 56:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም

3 ፍርሀት በሚይዘኝ ጊዜ፣ መታመኔን በአንተ ላይ አደርጋለሁ።

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 የሚዋጉኝ በዝተዋልና ቀኑን ሁሉ ጠላቶቼ ረገጡኝ።

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

3 ፍርሀት ቢይዘኝ እንኳ በአንተ እተማመናለሁ።

Ver Capítulo Copiar

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 ከሰ​ማይ ልኮ አዳ​ነኝ፥ ለረ​ገ​ጡ​ኝም ውር​ደ​ትን ሰጣ​ቸው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቸር​ነ​ቱ​ንና ጽድ​ቁን ላከ።

Ver Capítulo Copiar




መዝሙር 56:3
9 Referencias Cruzadas  

እግዚአብሔርን ፈለግሁት፤ እርሱም መለሰልኝ፤ ከፍርሀቴም ሁሉ አዳነኝ።


ሰዎቹ ስለ ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸው ነፍሳቸው ተመራ ሊወግሩት ስለ ተመካከሩ ዳዊት በጣም ተጨነቀ፤ ነገር ግን ዳዊት በአምላኩ በእግዚአብሔር በረታ።


ኢዮሣፍጥም እጅግ ስለ ፈራ እግዚአብሔርን ለመፈለግ ፊቱን አቀና፤ በይሁዳም ሁሉ ጾም ዐወጀ።


በእግዚአብሔር ታምኛለሁ፤ ታዲያ ነፍሴን፣ “እንደ ወፍ ወደ ተራራ ብረሪ” ለምን ትሏታላችሁ?


ዳዊት ነገሩን በልቡ አኖረ፤ የጋትን ንጉሥ አንኩስንም እጅግ ፈራው።


በዚያች ዕለት ዳዊት ከሳኦል ሸሽቶ ወደ ጋት ንጉሥ ወደ አንኩስ ሄደ።


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios