መዝሙር 55:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ከዐውሎ ነፋስና ከውሽንፍር ሸሽቼ፣ ወደ መጠለያዬ ፈጥኜ በደረስሁ ነበር።” Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 እነሆ፥ ኰብልዬ በራቅሁ በምድረ በዳም በተቀመጥሁ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ከዚህ ከደረሰብኝ ዐውሎ ነፋስና ሞገድ መጠለያ ስፍራ ለማግኘት ፈጥኜ በሄድኩ ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 አምላኬ ሆይ፥ ሕይወቴን እነግርሃለሁ፤ እንባዬንም እንደ ትእዛዝህ በፊትህ አኖርሁ። Ver Capítulo |