መዝሙር 50:13 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም13 ለመሆኑ፣ እኔ የኰርማ ሥጋ እበላለሁን? የፍየልንስ ደም እጠጣለሁን? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 የፍሪዳውን ሥጋ እበላለሁን? የፍየሉንስ ደም እጠጣለሁን? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም13 የኰርማዎችን ሥጋ እበላለሁን? ወይስ የፍየሎችን ደም እጠጣለሁን? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 መንገድህን ለኃጥኣን አስተምራቸው ዘንድ፥ ዝንጉዎችም ወደ አንተ ይመለሱ ዘንድ። Ver Capítulo |