መዝሙር 48:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ምጥ እንደ ያዛት ሴት፣ በዚያ ብርክ ያዛቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 እነርሱስ አይተው ተደነቁ፥ ደነገጡ፥ ሸሹም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 እዚያም ሳሉ በፍርሃት ተርበደበዱ፤ ምጥ እንደ ያዛትም ሴት ተጨነቁ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በኀይላቸው የሚታመኑ፥ በባለጠግነታቸውም ብዛት የሚኮሩ፤ Ver Capítulo |