መዝሙር 35:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ጨካኝ ምስክሮች ተነሡ፤ ስለማላውቀውም ነገር ጠየቁኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 የሐሰት ምስክሮች ተነሡብኝ፥ የማላውቀውንም በእኔ ላይ ተናገሩ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ክፉ ሰዎች ባልሠራሁት ወንጀል ከሰሱኝ፤ በማላውቀውም ነገር በሐሰት መሰከሩብኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 የትዕቢት እግር አይምጣብኝ፥ የኀጢአተኛ እጅም አያውከኝ። Ver Capítulo |