| መዝሙር 33:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 እርሱ ተናግሯልና ሆኑ፤ አዝዟልና ጸኑም።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 እርሱ ተናግሮአልና፥ ሆኑም፥ እርሱ አዘዘ፥ ጸኑም።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እርሱ በተናገረ ጊዜ ዓለም ተፈጠረ፤ በትእዛዙም ሁሉ ነገር ጸንቶ ቆመ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ለሚፈሩት ችግር የለባቸውምና ቅዱሳን ሁሉ፥ እግዚአብሔርን ፍሩት።Ver Capítulo |