መዝሙር 33:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ልባችን በርሱ ደስ ይለዋል፤ በቅዱስ ስሙ ታምነናልና። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ልባችን በእርሱ ደስ ይለዋልና፥ በቅዱስ ስሙም ታምነናልና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 በቅዱስ ስሙም ስለምንታመን በእርሱ ደስ ይለናል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 የኃጥእ ሞቱ ክፉ ነው ጽድቅንም የሚጠሉ ይጸጸታሉ። Ver Capítulo |