| መዝሙር 18:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 ከብርቱ ጠላቶቼ አዳነኝ፤ ከሚበረቱብኝ ባላጋሮቼም ታደገኝ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 ከላይ ሰደደ ወሰደኝም፥ ከብዙ ውኆችም አወጣኝ።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 በጣም በርትተውብኝ ከነበሩት ከኀይለኞች ጠላቶቼና ከሚጠሉኝ ሰዎች ሁሉ እጅ እግዚአብሔር አዳነኝ።Ver Capítulo |