መዝሙር 17:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 ከሚያስጨንቁኝ ከክፉዎች፣ ከሚከብቡኝ አደገኛ ባላንጣዎቼ ጋርደኝ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 ከሚያስጨንቁኝ ከኃጢአተኞች፥ ነፍሴንም ከሚከብቡአት ከጠላቶቼ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 ከበባ አድርገው ከሚያጠፉኝ ጨካኝ ጠላቶቼ ጠብቀኝ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ሰማዮችን ዝቅ ዝቅ አደረገ፥ ወረደም፥ ጭጋግ ከእግሩ በታች ነበረ። Ver Capítulo |