መዝሙር 17:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 አረማመዴ በመንገድህ ጸንቷል እግሮቼም አልተንሸራተቱም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 እግሮች እንዳይናወጡ አረማመዴን በመንገድህ አጽና። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 ዘወትር በመንገድህ ተራመድኩ፤ ከመንገድህም ወጥቼ አልባዘንኩም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 የሲኦል ጣር ከበበኝ፤ የሞት ወጥመድም ደረሰብኝ። Ver Capítulo |