| መዝሙር 136:5 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም5 ሰማያትን በብልኀት የሠራ፤ ምሕረቱ ለዘላለም ነውና።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 ሰማያትን በጥበቡ የሠራውን፥ ፍቅሩ ለዘለዓለም ነውና፥Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም5 በጥበቡ ሰማያትን ፈጠረ፤ ፍቅሩ ዘለዓለማዊ ነው።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 ኢየሩሳሌም ሆይ፥ ብረሳሽ፥ ቀኜ ትርሳኝ።Ver Capítulo |