መዝሙር 121:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ፀሓይ በቀን አያቃጥልህም፤ ጨረቃም በሌሊት ጕዳት አታመጣብህም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ፀሐይ በቀን አይመታህም፥ ጨረቃም በሌሊት እንዲሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ፀሐይ በቀን፥ ጨረቃም በሌሊት ጒዳት አያደርሱብህም። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 የኢየሩሳሌም ደኅንነትዋን፥ ተነጋገሩ። ስምህን ለሚወድዱ ደስታቸው ነው። Ver Capítulo |