መዝሙር 120:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ሰላምን በሚጠሉ መካከል፣ ነፍሴ እጅግ ብዙ ጊዜ ኖረች። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 ሰላምን ከሚጠሉ ጋር ነፍሴ ብዙ ጊዜ ኖረች። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 ሰላምን ከሚጠሉ ሕዝቦች ጋር እጅግ ለረጅም ጊዜ ኖርኩ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ፀሐይ በቀን አያቃጥልህ፤ ጨረቃም በሌሊት። Ver Capítulo |