መዝሙር 120:4 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም4 በተሳለ የጦረኛ ቀስት፣ በግራር ከሰል ፍም ይቀጣሃል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 እንደ በረሃ እንጨት ፍም የኃያላን ፍላጾች የተሳሉ ናቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 በተሳለ የወታደር ፍላጻ ይወጋችኋል፤ በከሰል ፍምም ያቃጥላችኋል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 እነሆ፥ እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም፥ አያንቀላፋምም። Ver Capítulo |