መዝሙር 120:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሐሰተኛ አንደበት ሆይ፤ ምን ይከፈልህ? ከዚህስ የባሰ ምን ይደረግብህ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 ስለ ሽንገላ አንደበት ምንን ይሰጡሃል? ምንስ ይጨምሩልሃል? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 እናንተ አታላዮች! እግዚአብሔር እናንተን ምን ቢያደርጋችሁ ይሻላል? እንዴትስ ቢቀጣችሁ ይሻላል? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ለእግሮችህ ሁከትን አይሰጣቸውም፤ የሚጠብቅህም አይተኛም። Ver Capítulo |