መዝሙር 115:9 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም9 የእስራኤል ቤት ሆይ፤ በእግዚአብሔር ታመኑ፤ ረዳታቸውና ጋሻቸው እርሱ ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 የእስራኤል ቤት ሆይ፥ በጌታ ታመኑ፥ ረድኤታቸውና መከታቸው እርሱ ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም9 እናንተ የእስራኤል ሕዝብ ግን የሚረዳችሁና የሚጠብቃችሁ እግዚአብሔር ስለ ሆነ በእርሱ ታመኑ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 በሕዝቡ ሁሉ ፊት ስእለቴን ለእግዚአብሔር እሰጣለሁ፥ Ver Capítulo |