መዝሙር 109:6 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም6 ክፉ ሰው በላዩ ሹም፤ ከሳሽም በቀኙ ይቁም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)6 በላዩ ክፉ ሰውን ሹም፥ ሰይጣንም በቀኙ ይቁም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም6 በእርሱ ላይ የሚፈርድ ዐመፀኛ ዳኛ ሠይም አንዱም ሰው እንዲከስሰው አድርግ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 በአሕዛብ መካከል ይፈርዳል፥ ሬሳዎችንም ያበዛል፤ በምድር ላይ የብዙዎችን ራሶች ይቀጠቅጣል። Ver Capítulo |