መዝሙር 108:10 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም10 ወደ ተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል? ወደ ኤዶምያስ ማን ይመራኛል? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 ሞዓብ መታጠቢያዬ ነው፥ በኤዶምያስ ላይም ጫማዬን እዘረጋለሁ፥ በፍልስጥኤም ላይ ድሌን ዐውጃለሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም10 አምላክ ሆይ! ወደተመሸገችው ከተማ ማን ይወስደኛል? እስከ ኤዶምስ ማን ይመራኛል? Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ልጆቹም ታውከው ይሰደዱ፥ ይለምኑም፥ ከቤቶቻቸውም ያባርሯቸው። Ver Capítulo |