መዝሙር 106:37 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)37 ወንዶች ልጆቻቸውንና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንት ሠዉ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም37 ወንዶችና ሴቶች ልጆቻቸውን ለአጋንንትና በከነዓን አገር ለሚገኙ ጣዖቶች መሥዋዕት አድርገው አቀረቡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)37 እርሻዎችንም ዘሩ፥ ወይኖችንም ተከሉ፥ የእህልንም ሰብል አደረጉ። Ver Capítulo |