| መዝሙር 106:34 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም34 እግዚአብሔር ባዘዛቸው መሠረት፣ ሕዝቦችን ከማጥፋት ወደ ኋላ አሉ፤Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)34 ጌታ እንዳላቸው አሕዛብን አላጠፉም፥Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም34 እግዚአብሔር ባዘዛቸው መሠረት አሕዛብን አላጠፉም፤Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)34 በተቀመጡባት ሰዎች ክፋት ፍሬያማዋን ምድር ጨው አደረጋት።Ver Capítulo |