መዝሙር 106:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እሳት በጉባኤያቸው መካከል ነደደ፤ ነበልባሉም ክፉዎችን ፈጅቶ አስወገደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 በማኅበራቸውም እሳት ነደደች፥ ነበልባም ክፉዎችን አቃጠላቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 በተከታዮቻቸውም ላይ እሳት ወረደ፤ እነዚያንም ክፉ ሰዎች አቃጠለ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 ሰውነታቸውም መብልን ሁሉ ተጸየፈች፥ ወደ ሞትም ደጆች ቀረቡ። Ver Capítulo |