መዝሙር 105:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 እግሮቹ በእግር ብረት ተላላጡ፤ በዐንገቱም የብረት ማነቆ ገባ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 እግሮቹም በእግር ብረት ደከሙ፥ እርሱም በብረት ውስጥ ገባ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 እግሮቹ በእግር ብረት ታስረው ነበር፤ በአንገቱም የብረት ቀለበት ነበር። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)18 በማኅበራቸው እሳት ነደደች፥ ነበልባልም ኃጥኣንን አቃጠላቸው። Ver Capítulo |