| መዝሙር 103:19 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም19 እግዚአብሔር ዙፋኑን በሰማይ አጽንቷል፤ መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 ጌታ ዙፋኑን በሰማይ አዘጋጀ፥ መንግሥቱም ሁሉን ትገዛለች።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም19 የእግዚአብሔር ዙፋን በሰማይ ነው፤ የእርሱም ገዢነት በሁሉም ላይ ነው።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 ጨረቃን በጊዜው ፈጠርህ፤ ፀሐይም መግቢያውን ያውቃል።Ver Capítulo |