ምሳሌ 5:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 መንገድህን ከርሷ አርቅ፤ በደጃፏም አትለፍ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 መንገድህን ከእርሷ አርቅ፥ ወደ ቤትዋም ደጅ አትቅረብ፥ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 እንደዚህች ካለችው ሴት ራቅ፤ ወደ ቤትዋ ደጃፍ እንኳ አትቅረብ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 መንገድህን ከእርስዋ አርቅ፥ ወደ ቤቷም ደጅ አትቅረብ፥ Ver Capítulo |