ምሳሌ 4:2 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም2 በጎ ትምህርት እሰጣችኋለሁ፤ ስለዚህ ትምህርቴን አትተዉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 መልካም ትምህርትን እሰጣችኋለሁና፥ ሕጌን አትተዉ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም2 እኔ የማስተምራችሁ ትምህርት መልካም ስለ ሆነ ቸል አትበሉት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 መልካም ስጦታን እሰጣችኋለሁና፥ ሕጌን አትተዉ። Ver Capítulo |