ምሳሌ 31:18 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም18 ሥራዋ ትርፋማ መሆኑን ታስተውላለች፤ በሌሊትም መብራቷ አይጠፋም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)18 ማትረፍዋን ታስተውላለች፥ መብራትዋ በሌሊት አይጠፋም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም18 የምትሠራው ሁሉ ዋጋ እንዳለው ታውቃለች፤ ማታም ስትሠራ ስለምታመሽ መብራትዋ አይጠፋም፤ Ver Capítulo |