ምሳሌ 26:8 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም8 ለሞኝ ክብር መስጠት፣ በወንጭፍ ላይ ድንጋይ እንደ ማሰር ነው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)8 ለሞኝ ክብርን የሚሰጥ ድንጋይን በወንጭፍ እንደሚያስር ነው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም8 ለሞኝ ክብርን መስጠት ድንጋይን በወንጭፍ ላይ አጥብቆ አስሮ ለመወንጨፍ እንደ መሞከር ነው። Ver Capítulo |