ምሳሌ 21:26 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም26 ክፉ ሰው ቀኑን ሙሉ ይመኛል፤ ጻድቅ ግን አንዳች ሳያስቀር ይሰጣል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)26 ኀጥእ ቀኑን ሁሉ ምኞትን ይመኛል፥ ጻድቅ ግን ይሰጣል፥ አይሰስትም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም26 ሰነፍ ሰው ዘወትር የሚመኘው ብዙ ነገር ለማግኘት ነው፤ ደግ ሰው ግን በልግሥና ይሰጣል። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)26 ኃጥእ ቀኑን ሁሉ ክፉ ምኞትን ይመኛል፥ ጻድቅ ግን ዐውቆ ይራራል፥ ይመጸውታልም። Ver Capítulo |