ምሳሌ 12:28 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም28 በጽድቅ መንገድ ላይ ሕይወት አለ፤ በዚያ ጐዳና ላይ ሞት የለም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 በጽድቅ መንገድ ላይ ሕይወት አለ በጎዳናዋም ሞት የለም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 እውነተኛነት የሕይወት መንገድ ነው፤ ክፋት ግን የሞት መንገድ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በጽድቅ መንገድ ሕይወት አለ፥ ክፉን የሚያስቡ ሰዎች መንገዶች ግን ወደ ሞት ያወርዳሉ። Ver Capítulo |