ዘኍል 28:29 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ከሰባቱም የበግ ጠቦቶች ከእያንዳንዳቸው ጋራ የኢፉ አንድ ዐሥረኛ ልም ዱቄት ይቅረብ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ለሰባቱም ጠቦቶች ለእያንዳንዱ ጠቦት ከመስፈሪያው አሥረኛ እጅ ታቀርባላችሁ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ከእያንዳንዱም የበግ ጠቦት ጋር አንድ ኪሎ ዱቄት ታቀርባላችሁ፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ለሰባቱም ጠቦቶች ለእያንዳንዱ ጠቦት ከመስፈሪያው ዐሥረኛ እጅ ታቀርባላችሁ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ለሰባቱም ጠቦቶች ለእያንዳንዱ ጠቦት ከመስፈሪያው አሥረኛ እጅ ታቀርባላችሁ። Ver Capítulo |