| ዘኍል 25:17 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም17 “ምድያማውያንን እንደ ጠላት ቈጥራችሁ ፍጇቸው።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 “ምድያማውያን እንደ ጠላት ቁጠሩአቸው እነርሱንም ድል ንሱአቸው፤Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም17 “በምድያማውያን ላይ አደጋ ጥላችሁ ደምስሱአቸው፤Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 ምድያማውያንን አስጨንቋቸው፤ ግደሉአቸውም።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)17-18 በፌጎር በመቅሠፍቱ ቀን ስለተገደለችው ስለ ምድያም አለቃ ልጅ ስለ እኅታቸው ስለ ከስቢ በፌጎር ምክንያት በሸነገሉአችሁ ሽንገላ አስጨንቀዋችኋልና ምድያማውያንን አስጨንቁአቸው ግደሉአቸውም።Ver Capítulo |