ዘኍል 22:39 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም39 ከዚያም በለዓም ከባላቅ ጋራ ወደ ቂርያት ሐጾት ሄደ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፥ ወደ ቂርያት ሐጾትም መጡ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም39 ስለዚህ በለዓም ከባላቅ ጋር ወደ ቂርያት ሑጾት ከተማ ሄደ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፤ ወደ ቅጽር ግቢውም ገቡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)39 በለዓምም ከባላቅ ጋር ሄደ፥ ወደ ቂርያት ሐጾትም መጡ። Ver Capítulo |