ዘኍል 17:11 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም11 ሙሴም ልክ እግዚአብሔር እንዳዘዘው አደረገ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ሙሴም እንዲሁ አደረገ፤ ጌታ እንዳዘዘው እንዲሁ እርሱ አደረገ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 ሙሴም እግዚአብሔር እንዳዘዘው አደረገ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 ሙሴና አሮንም፤ እግዚአብሔር ሙሴን እንዳዘዘው አደረጉ፤ እንዲሁ አደረጉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 ሙሴም እንዲሁ አደረገ፤ እግዚአብሔር እንዳዘዘው እንዲሁ አደረገ። Ver Capítulo |