ዘኍል 13:25 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም25 ምድሪቱንም ዐሥሠው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም25 ሰዎቹ ምድሪቱን ለአርባ ቀኖች ካጠኑ በኋላ ተመለሱ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ከዚያ ተመለሱ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)25 ምድሪቱንም ሰልለው ከአርባ ቀን በኋላ ተመለሱ። Ver Capítulo |