ማቴዎስ 22:38 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም38 ይህ የመጀመሪያውና ከሁሉ የሚበልጠው ትእዛዝ ነው፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)38 ታላቂቱና የመጀመሪያይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም38 ከሁሉ የሚበልጠውና የመጀመሪያው ትእዛዝ ይህ ነው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)38 ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)38 ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። Ver Capítulo |