ማቴዎስ 20:29 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም29 ኢየሱስና ደቀ መዛሙርቱ ከኢያሪኮ ወጥተው ሲሄዱ ብዙ ሕዝብ ተከተለው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)29 ከኢያሪኮ ሲወጡ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም29 ከዚህ በኋላ ከኢያሪኮ ወጥተው ሲሄዱ ብዙ ሕዝብ ኢየሱስን ተከተሉት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)29 ከኢያሪኮም ሲወጡ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)29 ከኢያሪኮም ሲወጡ ብዙ ሕዝብ ተከተሉት። Ver Capítulo |