ማቴዎስ 14:7 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም7 የምትጠይቀውን ሁሉ ሊሰጣት በመሐላ ቃል ገባላት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የምትለምነውን ሁሉ እንደሚሰጣት በመሐላ ቃል ገባላት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም7 ስለዚህም ሄሮድስ፦ “የምትፈልጊውን ነገር ጠይቂኝ! እኔም እሰጥሻለሁ!” ሲል በመሐላ ቃል ገባላት። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)7 ስለዚህም የምትለምነውን ሁሉ እንዲሰጣት በመሐላ ተስፋ አደረገላት። Ver Capítulo |