ማርቆስ 6:54 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም54 ወዲያው ከጀልባዋ እንደ ወረዱም፣ ሕዝቡ ኢየሱስን ዐወቁት፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)54 ወዲያው እንደ ወረዱም፥ ሕዝቡ ኢየሱስን ዐወቁት፤ Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም54 ከጀልባ እንደወረዱ ወዲያውኑ ሰዎች ኢየሱስን ዐወቁት፤ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)54 ከታንኳይቱም ሲወጡ ወዲያው አውቀውት Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)54 ከታንኳይቱም ሲወጡ ወዲያው አውቀውት Ver Capítulo |