| ማርቆስ 3:21 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም21 ሁኔታውን የሰሙ ዘመዶቹም፣ “አእምሮውን ስቷል” በማለት ይዘውት ለመሄድ ወዳለበት መጡ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ዘመዶቹም “አእምሮውን ስቷል” ሲባል ሰምተው ሊይዙት መጡ።Ver Capítulo አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም21 “ኢየሱስ አብዶአል” ሲባል በመስማታቸው ዘመዶቹ ሊይዙት ወደ እርሱ መጡ።Ver Capítulo የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ዘመዶቹም ሰምተው “አበደ” ብለዋልና ሊይዙት ወጡ።Ver Capítulo መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)21 ዘመዶቹም ሰምተው፦ አበደ ብለዋልና ሊይዙት ወጡ።Ver Capítulo |