ማርቆስ 3:12 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም12 እርሱ ግን ማንነቱን እንዳይገልጹ አጥብቆ ይገሥጻቸው ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 እርሱም ማንነቱን እንዳይገልጡ በጥብቅ ገሠጻቸው። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም12 እርሱ ግን ማንነቱን እንዳይገልጡ በጥብቅ ገሠጻቸው። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 እንዳይገልጡትም በጣም አዘዛቸው። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)12 እንዳይገልጡትም በጣም አዘዛቸው። Ver Capítulo |