ማርቆስ 2:3 - አዲሱ መደበኛ ትርጒም3 ሰዎችም አንድ ሽባ በአራት ሰዎች አሸክመው ወደ እርሱ አመጡ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 አራት ሰዎችም አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው አመጡለት። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም3 በዚያን ጊዜ አራት ሰዎች አንድ ሽባ ሰው ተሸክመው ወደ እርሱ መጡ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)3 አራት ሰዎችም የተሸከሙትን ሽባ አመጡለት። Ver Capítulo |